📌ለጥንቃቄ ያህል፣ ይነበብ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ነገርየው፣ 165 እና 166 ሲመነዘር የነበረው፣ ዛሬ ወደ 159 ተቀልብሷል፣ ወረደ ነው፣ እያልከኝ ያለኸው? ጥሩ ነው ለማለት ከጅዬ ግን፣ ጥሩነቱ አልታየኝም።
👉ምክኒያቱም፣ IMF ኢትዪጵያዊያን እግር በእግር እየተከታተለ፣ እንዳሰብነው አይደለም በማለት፣ በመተባበር
ከአሜሪካ ዱባይ ድረስ በማሳለጥ፣ የተወሰኑ አካውንቶችን ፊሪዝ እያደረገ ነው።
👉አዱ ገነት ላይ ፣ዙውውሩ አለ፣የሚባሉበት ቦታ የነስር አይን ያላቸው ሰላዮች አይናቸውን ጥለዋል።
👉በንግድ ባንክ፣ ከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚያደርጉትን፣ በማነፍነፍ፣ አካውንታቸውን ፊሪዝ እያደረጉ ነው።
👉ንግድ ባንክ ባልተለመደ ሁኔታ ባንድ ወር ውስጥ ብቻ
ከ134 ወደ136 እነሆ በመጨረሻም138፣ አድርሶታል።
👉 እኔ ምለው፣ 91 & 92 ገባ ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትሉ የነበራችሁ ምን አግኝታችሁ ነው ዝም ያላችሁት።
👉ሁሉም ነገር በወረት ነው የሚደምቀው ብላችሁ ነው ይሆንን?
💥 ለማንኛውም፣ ጥንቃቄ አይከፋም














































































