80TH YEARS TIMELESS LEGACY ✨️ 😍
Ethiopian Airlines' first flight flew from Addis Ababa to Cairo, according to reports. It was (April 8, 1946) today's date. "80 YEARS, A TIMELESS LEGACY" 🎉 With this, Ethiopian Airlines is celebrating its 80th anniversary.
Ethiopian Airlines currently operates 161 passenger and 68 cargo modern aircraft, serving destinations in Africa, Asia, Europe, and the Americas, proudly carrying the country's flag and shining its name. 🇪🇹✈️
📌የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው በረራ
📌 *ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ* እንዳበረረ፣ መረጃዎች ይናገራሉ። እሱም
👉(April 8, 1946) የዛሬዋ ቀን መሆኑ ነው።
"80 YEARS, A TIMELESS LEGACY" 🎉 በሚል፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ ዓመት ልደቱን፣ በማክበር ላይ ነው።
📌የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ሰዓት 161 የመንገደኛ እና 68 የጭነት (ካርጎ) ዘመናዊ፣አውሮኘላኖችን ይዞ መዳረሻዎችን በአፍሪካ፣ በእስያ፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ክፍለ አህጉራት ያለ፣ ከልካይ፣ በኩራት፣ ሰንደቅ አላማውን አንግቦ የአገሩን ስም፣እስያስጠራ፣ ይበራል ።🇪🇹✈️
#summerbod #travelwithme2024 #whatsinmybag #shareyourthoughts
































































































