#WorldCup2026 cup
💢 የ2026 የዓለም ዋንጫን ከማንሃተን ሰማይ ስር አንስቶ የሚስመው ቡድን ማን ይሆን? 🤔
ቀኑ እየተቃረበ ነው… 🔥
#ሜትላይፍ #ስታዲየም 🏟 #በ2026 #የዓለም #ዋንጫ #8 #ጨዋታዎችን #ሊያስተናግድ #ሸብ #እረብ #እያለ #ነው!
👉 ለምን ሜትላይፍ ተመረጠ?
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
✅ ደረጃውን በማሟላቱ እና በትልቅነቱ
👉 82,500 ሰው* የመያዝ አቅም። በአሜሪካ ካሉ ትላልቅ ስታዲየሞች አንዱ።
✅ ልምድ አለው 💪
#ሱፐርቦውል XLVIII 2014
#ኮፓአሜሪካፍጻሜ 2016
ኮሽ ሳይልበት በብቃት ማስተናገዱ ታአማኒነት ሰጥቶታል።
✅ FIFA አምኖበታል ⚽
ትልቅ ዝግጅት ማስተናገድ እንደሚችል በማረጋገጡ ክብሩ ከፍ ብሏል።
💥 ሁለት ዋና ተፎካካሪዎችን አሸንፏል
📌ተወዳድረው የተረቱት:
።።።።።።።።።።።።።።።።
1️⃣ ሶፋይ ስታዲየም LA – ሜዳው ጠባብ ነበር 69 ያርድ ብቻ
2️⃣ AT&T ስታዲየም Dallas– መጓጓዣ ደካማ ነበር
ሜትላይፍ ግን አሸነፈ ለምን?
🌍 የሜዳ ስፋት – በFIFA ደረጃ ያሟላ
✈️ መጓጓዣ
።።።።።።።።።።።
– 3 ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያዎች
1. JFK - John F. Kennedy International
2. EWR - Newark Liberty International
3. LaGuardia
🚆 ባቡር እና ባስ – ከNYC እና NJ በቀጥታ ወደ ስታዲየም
📍 አካባቢ – ከማንሃተን 20 ደቂቃ ብቻ!
🤝 የፖለቲካ ድጋፍ
።።።።።።።።።።።።።።
💥 የኒው ጀርሲ ገዥ (ፊል መርፊ )
💥 የNY ከንቲባ (ኤሪክ አዳምስ )
የአንበሳውን ድርሻ ወስደዋል።
🎯 ተጨማሪ ምክንያቶች
።።።።።።።።።።።።።።።።።።
⚽️ FIFA ከ1 ሚሊዮን በላይ ደጋፊ ወደ አካባቢው እንደሚመጡ ይገመታል። ለኒው ዮርክ እና ኒው ጀርሲ ትልቅ የቱሪስት ገቢ።
🏆 ፍጻሜውን እዚህ ስለሚያደርግ በጉጉት እንዲጠበቅ አድርጎታል።
📌 ማጠቃለያ 🌍
።።።።።።።።።።።።።
ሜትላይፍ = አቅም + ልምድ + መጓጓዣ + አካባቢ + የፖለቲካ ድጋፍ 💯
📌ማስታወሻ፦
።።።።።።።። በውድድሩ ጊዜ፣የእስታድዮሙ ስሙ ለጊዜው
[ "ኒው ዮርክ ኒው ጀርሲ ስታዲየም" ] ተብሎ ይጠራል።
/***/
💥 የ2026 የዓለም ዋንጫን ከማንሃተን ሰማይ ስር አንስቶ የሚስመው ቡድን ማን ይመስላችኋል?
ብራዚል 🇧🇷 ፈረንሳይ 🇫🇷 ጀርመን 🇩🇪 እንግሊዝ 🏴 አርጀንቲና 🇦🇷
ኮሜንት ላይ ግምታችሁን ጻፉ 👇
🎟️ ቲኬት መግዛት ለምትፈልጉ:
👉 http://FIFA.com/tickets
#WorldCup2026 #FIFA #MetLifeStadium #NewYorkNewJersey #የዓለምዋንጫ #ሜትላይፍ #እግርኳስ
📌ሼር በማድረግ ለጓደኛዎ ያሳውቁ! 🔄
📌 ተጨማሪ የዓለም ዋንጫ ዜና እና ትንታኔዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ:
👉 https://t.me/MAHELATY
Join ብላችሁ ቤተሰብ ይሁኑ 🎯
© DANIEL W.



















