ወደላይ፣ (UPWARD)
💢ወደላይ 🚀
።።።።።።።።።።
በስንኝ ድርደራ፣
በቃላቱ ውበት
አውዱን ባለቀቀ፣
በትርጉሙ ጥልቀት
የታጀበ ቅኔ፣ የተቃኘ ቅኝት
ምንኛ ማራኪ፣ ምንኛ አማላይ 🤍
አለምን ኮንኖ፣ ምኞቷን ጣጥሎ
ወደላይ የሚያስጮህ፣
ወደላይ የሚያስመኝ
ወደላይ፣ ወደላይ 🚀
.............................................
🚀 UPWARD
::::::::::::::::::::::::
In stanza arrangement,
with the beauty of its words
It unfolded its context,
with depth of meaning
Adorned with poetry,
scanned rhythm
How attractive,
how beautiful.
Contemplating the world,
articulating its desire
Shouting upward,
yearning upward
Upward, upward .🚀
💥©By Daniel W
✏️











































































